የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
National Academic Digital Repository of Ethiopia · 17.02.2023
DOI: 10.20372/ejlcc.v3i2.1431 ↗Kurz gefasst
Fachartikel in der Zeitschrift National Academic Digital Repository of Ethiopia, erschienen am 17.02.2023. Verfasst von Dargew und 3 weiteren Autor:innen.
Abstract (Originalsprache)
የጥናቱ ዋና ዓላማ የራስመር መማር ብልሃቶች አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብን ተነሳሽነት የማሳደግ ሚና መመርመር ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ፍትነትመሰል የጥናት ንድፍ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን፣ ተሳታፊዎቹ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2010 ዓ.ም ትምህርታቸውን የተከታተሉ የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው፡፡ በትምህርትቤቱ ከሚገኙ የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በአንድ መምህር ከሚማሩ አምስት ክፍሎች ተማሪዎች ውስጥ 74 እና 75 ክፍሎች በተራ የእጣ ናሙና ዘዴ ተለይተዋል፡፡ መረጃዎቹ በቅድመትምህርትና በድኅረትምህርት በአንብቦ መረዳት ፈተናና በማንበብ ተነሳሽነት የጽሑፍ መጠይቅ ተሰብስበዋል፡፡ በአንብቦ መረዳት ፈተናውና በማንበብ ተነሳሽነት የጽሑፍ መጠይቁ የተሰበሰቡት መረጃዎች በየአይነታቸው ከተደራጁ በኋላ በአማካይ ውጤት፣ በልይይት ትንተናና በአበር ልይይት ትንተና ተሰልተው ተተንትነዋል፡፡ በቅድመትምህርት በአንብቦ የመረዳት ፈተናና በማንበብ ተነሳሽነት የጽሑፍ መጠይቅ ተመጣጣኝ አማካይ ውጤቶች የተመዘገበባቸው የሙከራውና የቁጥጥሩ ቡድኖች በድኅረትምህርት ፈተናና በድኅረትምህርት የማንበብ ተነሳሽነት የሙከራው ቡድን ተማሪዎች ከቁጥጥሩ ቡድን ተማሪዎች የበለጠ ጉልህ የሆነ ልዩነት (P=
Schlagwörter
Zitieren
APA
Dargew, Tadesse, Teka, M., & Alemu, M. (2023). የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. National Academic Digital Repository of Ethiopia. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v3i2.1431
Vancouver
Dargew, Tadesse, Teka M, Alemu M. የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. National Academic Digital Repository of Ethiopia. 2023. doi:10.20372/ejlcc.v3i2.1431
BibTeX
@article{Dargew2023,
author = {Dargew and Tadesse and Teka, Mulugeta and Alemu, Marew},
title = {የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት},
journal = {National Academic Digital Repository of Ethiopia},
year = {2023},
doi = {10.20372/ejlcc.v3i2.1431}
}
EUVIMED