EUVIMEDEUVIMED entdecken
Crossref

የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና ብልሃቶች አጠቃቀምን የማሳደግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

Dargew, Tadesse, Marew Alemu, Mulugeta Teka

National Academic Digital Repository of Ethiopia · 17.02.2023

DOI: 10.20372/ejlcc.v3i1.1424 ↗

Kurz gefasst

Fachartikel in der Zeitschrift National Academic Digital Repository of Ethiopia, erschienen am 17.02.2023. Verfasst von Dargew und 3 weiteren Autor:innen.

AbstractSchlagwörterBibliografische AngabenZitierenVerwandte Studien

Abstract (Originalsprache)

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የራስመር መማር ብልሃቶች አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የብልሃቶችን አጠቃቀም የማሳደግ ሚና መመርመር ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ፍትነትመሰል የጥናት ንድፍ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን፣ ተሳታፊዎቹ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2010 ዓ.ም ትምህርታቸውን የተከታተሉ የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው፡፡ በትምህርትቤቱ ከሚገኙ የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በአንድ መምህር ከሚማሩ አምስት ክፍሎች ተማሪዎች ውስጥ ሁለቱ ክፍሎች በተራ የእጣ ንሞና ዘዴ ተለይተዋል፡፡ መረጃዎቹ በአንብቦ መረዳት ፈተናና በብልሃቶች አጠቃቀም የጽሑፍ መጠይቅ በቅድመትምህርትና በድኅረትምህርት ተሰብስበዋል፡፡ መረጃዎቹም በየአይነታቸው ከተደራጁ በኋላ በአማካይ ውጤትና በልይይት ትንተና (ANOVA) ተሰልተው ተተንትነዋል፡፡ የተገኙት ውጤቶች እንደሚያሳዩት በድኅረትምህርት ፈተናና በድኅረትምህርት የብልሃቶች አጠቃቀም፤ የሙከራው ቡድን ተማሪዎች ከቁጥጥሩ ቡድን ተማሪዎች በስታትስቲክስ ጉልህ ልዩነት (P =

Schlagwörter

self-regulated learning strategiesacademic performanceacademic self-concepthigh school studentsgender differences

Zitieren

APA

Dargew, Tadesse, Alemu, M., & Teka, M. (2023). የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና ብልሃቶች አጠቃቀምን የማሳደግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. National Academic Digital Repository of Ethiopia. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v3i1.1424

Vancouver

Dargew, Tadesse, Alemu M, Teka M. የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና ብልሃቶች አጠቃቀምን የማሳደግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. National Academic Digital Repository of Ethiopia. 2023. doi:10.20372/ejlcc.v3i1.1424

BibTeX
@article{Dargew2023,
  author = {Dargew and Tadesse and Alemu, Marew and Teka, Mulugeta},
  title = {የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና ብልሃቶች አጠቃቀምን የማሳደግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት},
  journal = {National Academic Digital Repository of Ethiopia},
  year = {2023},
  doi = {10.20372/ejlcc.v3i1.1424}
}
Kostenlos starten →