የጥቁር አንበሳ ጦር ወታደራዊ አስተምህሮት እና ውርሱ
Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies · 31.10.2026 · 3 (1)
DOI: 10.63990/edjss.v3i1.14008 ↗Kurz gefasst
Fachartikel in der Zeitschrift Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies, online erschienen am 31.10.2026. Verfasst von ዳዊት ማሙዬ.
Abstract (Originalsprache)
በታደሰ ሜጫ የተሰናዳው “ጥቁር አንበሳ በምዕራብ ኢትዮጵያ” መጽሐፍ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊወታደራዊ ታሪክ ውስጥ እምብዛም ትኩረት ያልተሰጠውን ነገር ግን ስትራቴጂያዊ ፋይዳው የላቀውንየ“ጥቁር አንበሳ” ንቅናቄን የሚዘግብ ቀዳሚ የታሪክ ድርሳን ነው። መጽሐፉ ከታሪካዊ ትረካ ባለፈ፣በ1928 ዓ.ም. የኢትዮጵያ መደበኛ ጦር ከፈረሰ በኋላ የተፈጠረውን ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ክፍተትለመሙላት የተሞከረበትን የጀግንነት ጥረት ያሳያል። የደራሲው ዓላማ በወቅቱ በነበረው ወታደራዊእንቅስቃሴ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ አርበኞችን ገጽታ እና ገድል ለትውልድ ማቆየትቢሆንም (xviii)፣ ሰነዱ ግን ለወታደራዊ ሳይንስ ተመራማሪዎች ከዚያ የላቀ የወታደራዊ አስተምህሮትመሠረት ይዟል።
Zitieren
APA
ማሙዬ, ዳ. (2026). የጥቁር አንበሳ ጦር ወታደራዊ አስተምህሮት እና ውርሱ. Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies, 3(1). https://doi.org/10.63990/edjss.v3i1.14008
Vancouver
ማሙዬ ዳ. የጥቁር አንበሳ ጦር ወታደራዊ አስተምህሮት እና ውርሱ. Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies. 2026;3(1). doi:10.63990/edjss.v3i1.14008
BibTeX
@article{2026,
author = {ማሙዬ, ዳዊት},
title = {የጥቁር አንበሳ ጦር ወታደራዊ አስተምህሮት እና ውርሱ},
journal = {Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies},
year = {2026},
volume = {3},
number = {1},
doi = {10.63990/edjss.v3i1.14008}
}
EUVIMED