በመረጃና ድኅነት ተቋማት ውስጥ የምርምር እና ልማት፦ አወቃቀሮች፣ ሂደቶች እና ብሔራዊ አቀራረቦች ንፅፅራዊ ትንተና
Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies · 31.10.2026 · 3 (1)
DOI: 10.63990/edjss.v3i1.14007 ↗Kurz gefasst
Fachartikel in der Zeitschrift Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies, online erschienen am 31.10.2026. Verfasst von ጉደታ ከበደ አስፋዉ.
Abstract (Originalsprache)
የዚህ ጽሑፉ ዓላማ በተለያዩ የመረጃና ድኅነት ተቋማት ውስጥ ምርምር እና ልማት እንዴትእንደተዋቀረ፣ እንደሚተዳደር እና የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገለት እንደሚተገበር ያለበትን ሁኔታየሚመረምር ሲሆን፤ በተለይም ዩናይትድ ስቴትስ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ እስራኤል፣ ፈረንሳይ፣ ቱርክ፣ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን እንደ ዉሰን ጥናቶች (case studies) ማሳያ አድርጎ በመዉሰድ ነዉ። ይህጥናት የመረጃና ድኅነት ተቋማትን፣ ምርምር እና ልማትን በዋነኝነት፤ በሚስጥር እና በሕግ ገደቦችሁኔታዎች ውስጥ ባሉ ደረጃዎች፣ ለብሔራዊ ደህንነት ቅድሚያ በሚሰጣቸውን ነገሮችን ወደ ሳይንሳዊ፣ቴክኖሎጂያዊ እና ትንታኔያዊ ችሎታዎች የሚቀይር በተልዕኮ ላይ የተመሰረተ የዑደት ሂደት አድርጎይገልጸዋል። ጽሑፉ የተለመዱ የድርጅታዊ ሞዴሎችን በተለይም የተማዕከለ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂዳይሬክቶሬቶች (centralized Science and technology directorates) ፣ የተካተቱየቴክኒክ ቡድኖች፣ በተቋማት መካካል የሚደረግ የምርምርና ልማት (Interagency Researchand Development) አደረጃጀት እና አጋርነት ላይ ያተኮሩ የፈጠራ ሥነ-ምህዳሮችን፤ እንዲሁም እንደሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት፣ የሳይበር ኦፕሬሽንስ፣ ክሪፕቶግራፊ፣ የኳንተም ቴክኖሎጂዎች እና ትላልቅየመረጃ ትንተናዎች ያሉ አገራዊ አቀራረቦችን የሚቀርፁ አዳዲስ ዘርፎችን ይተነትናል። በተጨማሪምበምስጢር እና በትብብር መካከል ያለውን ውጥረት፣ የግዥ ግትርነት (procurement rigidity) ፣ለቴክኒካል ተሰጥኦ ውድድር እና ከላቁ የመረጃና ድኅነት ቴክኖሎጂዎች ጋር የተያያዙ የሥነምግባር እናየግላዊነት ስጋቶችን ጨምሮ፣ ያሉትን ተሻጋሪ ተግዳሮቶችን ይዳስሳል። የንጽጽር ትንተና (comparativecase) መንገድን በመጠቀም፣ ይህ ጽሑፉ ማዕከላዊ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫን ከተከፋፈለ ፈጠራ እናከተዋቀሩ ውጫዊ ሽርክናዎች ጋር የሚያመጣጥን ወደ ድብልቅ የምርምር እና ልማት ስርዓቶችእየተደረገ ያለ ዓለም አቀፍ ሽግግርን የሚያሳይ ሲሆን፤ የፖለቲካ ስርዓቶች እና የሃገራት ስትራቴጂካዊባህሎች በክትትል፣ በተጠያቂነት እና በረጅም ጊዜ በቴክኖሎጂ ራስን በራስ የማስተዳደር ሂደት ላይእንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉበትን ሁኔታ አጉልቶ ያወጣል።
Zitieren
APA
አስፋዉ, ጉ. ከ. (2026). በመረጃና ድኅነት ተቋማት ውስጥ የምርምር እና ልማት፦ አወቃቀሮች፣ ሂደቶች እና ብሔራዊ አቀራረቦች ንፅፅራዊ ትንተና. Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies, 3(1). https://doi.org/10.63990/edjss.v3i1.14007
Vancouver
አስፋዉ ጉከ. በመረጃና ድኅነት ተቋማት ውስጥ የምርምር እና ልማት፦ አወቃቀሮች፣ ሂደቶች እና ብሔራዊ አቀራረቦች ንፅፅራዊ ትንተና. Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies. 2026;3(1). doi:10.63990/edjss.v3i1.14007
BibTeX
@article{2026,
author = {አስፋዉ, ጉደታ ከበደ},
title = {በመረጃና ድኅነት ተቋማት ውስጥ የምርምር እና ልማት፦ አወቃቀሮች፣ ሂደቶች እና ብሔራዊ አቀራረቦች ንፅፅራዊ ትንተና},
journal = {Ethiopian Defence Journal of Strategic Studies},
year = {2026},
volume = {3},
number = {1},
doi = {10.63990/edjss.v3i1.14007}
}
EUVIMED