EUVIMEDEUVIMED entdecken
Crossref

አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

Simegn Alemneh Melie

Ethiopian Journal of Business and Social Science · 2021

DOI: 10.59122/1345f66 ↗

Kurz gefasst

Fachartikel in der Zeitschrift Ethiopian Journal of Business and Social Science, 2021. Verfasst von Simegn Alemneh Melie.

AbstractBibliografische AngabenZitieren

Abstract (Originalsprache)

የዚህ ጥናት ዓላማ አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ፕሮጀክት ተኮር መማር ያለውን ሚና ከጾታ አንጻር መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስም መጠናዊ የምርምር ሂደትን የተከተለ ከፊል ፍትነታዊ (quasi-expermental) ስልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡ በጥናቱ የትግበራ ሂደትም በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ የሚገኘው አማኑኤል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና የተመረጠ ሲሆን በዚህ ትምህርት ቤት የሚገኙ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በዕጣ ናሙና ተመርጠው በጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ከተሳታፊ ተማሪዎች የተገኙት መረጃዎችም በባዕድ እና በጥንድ ናሙና ቲቴስት ተተንትነዋል፡፡ በተገኙት ውጤቶች መሠረትም፣ የሙከራ ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ከቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ተሽለውና ጉልህ (p.05) አስመዝግበዋል፡፡ በዚህም መሠረት ፕሮጀክት ተኮር መማር የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ሚና እንዳለውና ሚናውም ለሴትም ሆነ ለወንድ ተማሪዎች እንደሆነ ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ይህም የመጻፍ ትምህርትን በመማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ በመሆኑም፣ የመጻፍ ትምህርትን በመማር ማስተማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር ተግባራትን መጠቀም ለተማሪዎች ውጤታማነት አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡

Zitieren

APA

Melie, S. A. (2021). አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Business and Social Science. https://doi.org/10.59122/1345f66

Vancouver

Melie SA. አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Business and Social Science. 2021. doi:10.59122/1345f66

BibTeX
@article{Melie2021,
  author = {Melie, Simegn Alemneh},
  title = {አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት},
  journal = {Ethiopian Journal of Business and Social Science},
  year = {2021},
  doi = {10.59122/1345f66}
}
Kostenlos starten →